News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ ...
በኢትዮጵያ ወደ ትምህርት ቤት የሚገቡ የሴት ህፃናት ቁጥር ከግዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢሄድም አሁንም ሴት ተማሪዎች አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች የሚማሩ በመሆናቸው ከወንድ አቻዎቻቸው በበለጠ ትምህርታቸውን ያቋርጣሉ። ቀድመው ከነበሩት በሴቶች ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን፣ ወደ ፍርድ ቤት ከቀረቡ በርካታ የወንጀል እና የፍትሐ ብሔር የክሥ መዝገቦች ውስጥ፣ ከሁለት ሺሕ በላይ የሚኾኑቱ፥ “ዱቡሻ” በተሰኘው የጋሞ ብሔረሰብ ባህላዊ የአደባባይ ዳኝነት እና እርቅ ሥርዐት እንደተፈቱ ...
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) እናት ድርጅት በሆነው የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ሚዲያ ኤጀንሲ (ዩ.ኤስ.ኤ.ጂ.ኤም.) ሥር የሚሠሩ ጋዜጠኞች በአንዳንድ አፈና ባለባቸው ሁኔታዎች ውስጥ በየዕለቱ የፕሬስ ነፃነትን እየተከላከሉ መሆናቸውንና ለዚህም ...
አርተራይተስ ወይም የአጥንት ብግነት መገጣጠሚያ ላይ የሚከሰት እብጠት፣ የአጥንት ድርቅ ብሎ የመሰማት ስሜት፣ የእንቅስቃሴ ማዳገት ምልክቶቹ ሲሆኑ፤ በአለም ላይ ብዙዎችን ለህመም ብሎም ለአካል ጉዳት የዳረገ በሽታ ነው። ከመቶ በላይ የአጥንት ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
የአማራ ክልል መንግሥት፣ ህወሓት ሲል የጠራውን ታጣቂ ኃይል፣ በአማራ ክልል እና በሕዝቡ ላይ ለአራተኛ ጊዜ ይፋዊ ወረራ ፈጽሟል፤ ሲል ከሰሰ፡፡ የክልሉ መንግሥት፣ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ፣ ወረራው÷ የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት ሙሉ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጥፋትን ያስከተለውን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የድንበር ጦርነት ለማስቆም በሁለቱ ሀገራት መካከል የእርቅ ስምምነት ከተፈረመ ዛሬ 23 ዓመት አስቆጠረ። እለቱን አስመልክቶ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ “በኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች” ትላንት ተፈፀመ በተባለ ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ አንዲት ነዋሪ መቁሰሏን ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ። የኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ...